ይህ አፕልኬሽን ሪያዱ ሷሊሂን በመባል የሚታወቀውን የሐዲስ መማሪያ ኪታብ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር የተቀራውን ከክፍል 1 እስከ ክፍል 64 ድረስ ቃል በቃል እየተረጎመ የሐዲሱን ትርጉም እና ማብራሪያ በሰፊው የሚያስተምር ያለኔት የተዘጋጀ አፕልኬሽን ነው ።
የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍሎች በሚከተለው ሊንክ ያገኛሉ ኢንሻአላህ
ሪያዱ ሷሊሒን 01 በኢብን ሙነወር
/store/apps/details?id=com.hussenapp.riyadmunb
ሪያዱ ሷሊሒን 01 በኢብን ሙነወር
/store/apps/details?id=com.hussenapp.riyadmunc
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕል ነሽ ኖህ በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።