የህጻናት የእንስሳት እርባታ እርሻ ጨዋታዎች

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.1
2.15 ሺ ግምገማዎች
1 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
በ Google Play Pass ደንበኝነት ምዝገባ አማካኝነት ይህን ጨዋታና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ከማስታወቂያዎችና ከውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች ነፃ ሆነው ይደሰቱባቸው። ውሎች ተፈጻሚ ይሆናሉ። ተጨማሪ ለመረዳት
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

የእርሻ ህይወትን የመኖር እና ትኩስ አትክልት እና ፍራፍሬ የማምረት፣ እንስሳትን የመንከባከብ፣ የእርሻ ቦታ ጎተራ የመገንባት እና የሌሎችንም ተግባራት ደስታን ሊያጣጥሙ የሚችሉበት፣ ከፍተኛ የእንስሳት እርባታ እርሻ ጨዋታ ወደ ሆነው ወደ ህጻናት የእርሻ ጨዋታዎች እንኳን በደህና መጡ! በነዚህ የህጻናት የእርሻ ጨዋታዎች እጆችዎን ያቆሽሹ እና የተለያዩ ሰብሎችን ዘርተው እያበቀሉ እና በእርሻ ቤትዎ ውስ ትንሽዋን የገበሬ ህይወት በመኖር እየተደሰቱ ውብ ወደሆነው የእርሻ ዓለም ስምጥ ብለው ይግቡ።
ሰብሎችዎን አንዴ በአግባቡ ካበቀሉ፣ አሁን አዝመራውን የመሰብሰብ ጊዜ ነው! ነገር ግን የደከሙባቸውን አትክልቶች እና ፍራፍሬ ሊያወድሙ የሚችሉ አደገኛ ትሎችን እና ሌሎች ነፍሳትን ይጠንቀቁ። እነዚህን በጥንቃቄ ማስወገድ አለብዎት፣ በዚህም ሰብልዎ ጤናማ ሆኖ ይቆያል እንዲሁም ገበያ ላይ ለሽያጭ ዝግጁ ይሆናል። ሰብሎችዎን አንዴ ከሰበሰቡ በኋላ ወደ ቅርጫትዎ የሚያስገቡበት ጊዜ ነው። ወደ ገበያ ሲወስዷቸው መንገድ ላይ እንዳይጎዱ በአግባቡ አደራጅተው ማስቀመጥዎን በማረጋገጥ አትክልቶችን አንድ በአንድ እያነሱ ቅርጫት ውስጥ ሊከቷቸው ይችላሉ።
ቀጥሎ አትክልቶችዎን ወደ ገበያ መላክ ያስፈልግዎታል። የጭነት መኪናውን ወደ ሱቁ ለመላክ የሚሄድበትን መስመር ይፈልጉ። የጭት መኪናው ወደገበያ ሲሄድ እግረ መንገዱን አትክልቶችን አንድ በአንድ ይሰበስባል፣ ስለሆነም በአግባቡ መደራጀታቸውን ያረጋግጡ! መኪናው አንዴ ገበያ ከደረሰ በኋላ አትክልቶችዎን አንድ በአንድ እያወረዱ ወደ ሱቅ ያስገባሉ። የጉርሻ ነጥቦችን ለማግኘት የአትክልት ሳጥኖችን ከየራሳቸው ጋር ከሚመሳሰሉ ጥላዎች ጋር እንዲጣጣሙ ያድርጓቸው!
ሰብሎችን ከማበቀል በተጨማሪ ውብ እና ልዩ የሆኑ እንስሳትንም ይንከባከባሉ። በእንስሳት እርሻ ጨዋታ ውስጥ መቁረጫ ይዘው ከእንስሳቱ ላይ እሾሃማ ነገሮችን መንቀል ይኖርብዎታል። ይሁን እንጂ እሾሆቹን ከእንስሳቱ ላይ አንድ በአንድ ነው መንቀል ያለብዎት። የተቆረጠ አካላቸው እና ያበጠ ነገር ካላቸው ቶሎ የሚያድን ክሬም ይቀቡላቸዋል። አንድ የቤት እንሰሳ ከቆሰለ፣ የተጎዳው ቦታ ላይ ባንዴጅ ሊያስሩ እና በማናቸውም እብጠት ባለባቸው ቦታዎች ላይ በረዶ ሊያደርጉበት ይችላሉ። ክብካቤ ለሚፈልጉት እንስሳት ተገቢውን ነገር ካደረጉላቸው በኋላ፣ መኖ ሊሰጧቸው እና አስፈላጊ ከሆነም ሊያጥቧቸው ይችላሉ!በሳሙና ይጠቧቸው፣ አረፋውን በውሃ ያጽዱት እና ጸጉር ማድረቂያ በመጠቀም ውሃውን ያድርቁላቸው።
በተጨማሪም በትናንሾቹ የገበሬ ጨዋታዎች ጊዜ ለማሳለፍ አነስተኛ ጨዋታዎችን መጫወት ይችላሉየእንሰሳትን ፊት በማዛመድ ጨዋታችን ውስጥ እንስሳትን ከነሱ ጋር የሚጣጣሙ ጥላዎች ውስጥ ሊጨምሯቸው ይችላሉ። ተመሳሳይ ቀለም ያለውን ፍራፍሬ እየሳቡ ወደ ተገቢው ቅርጫት ውስጥ በመጣል የኛን ቀለም የመለየት የፍራፍሬ ጨዋታ መጫወት ይችላሉ። ግልገሎችን ከወላጆቻቸው ጋር ያዛምዱ፣ ጫካ ውስጥ የተደበቁ እንስሳትን ይያዙ ወይም እያንዳንዱን እንስሳ ለመያዝ ላዩ ላይ እየተጫኑ የኛን ሩጫን የማቆም ጨዋታ ይጫወቱ!
በመጨረሻም ፍራፍሬዎችን ከእጽዋት ላይ መልቀም፣ ወደየራሳቸው ቅርጫቶች ውስጥ መክተት፣ ጭማቂ መፍጫ ውስጥ መክተት እና ጠርሙሶችን በትኩስ የፍራሬ ጭማቂ መሙላት ይችላሉ! የድካምዎን ፍሬ የሚያጣጥሙበት አስደሳች መንገድ ነው።
የህጻናት የእርሻ ጨዋታዎችን ልጆች የሚወዷቸው በነዚህ ምክንያቶች ነው፡
አስደሳች እና አሳታፊ ጨዋታ፡ የእርሻ ጨዋታው ህጻናት ስለ እርሻ ቦታ የእህል ማከማቻ ቤት/ጎተራ፣ በእንስሳት ስለማረስ እና ስለግብርና አሳታፊ በሆነ መንገድ እንዲያውቁ ያስችላቸዋል። በሌሎች አነስተኛ ጨዋታዎች፣ ልጆች አትክልቶችን መትከል እና ማብቀል፣ እንሰሳትን መንከባከብ ያሉ እና ሌሎችንም ነገሮች ማድረግ ይችላሉ።
ግልጽ የሆኑ ግራፊክሶች፡ በዚህ የእንስሳት እርሻ ጨዋታ ውስጥ ያት ውብ፣ ማራኪ እና አስደሳች ግራፊክሶች ልጆች ለሰዓታት በጨዋታው ተመስጠው እየተጫወቱ እንዲቆዩ ያደርጓቸዋል።
በጨዋታ መማር፡ ጥላን የማዛመድ እንቆቅልሾች እና ልጆች እጅና አይንን የማቀናጀት፣ የማትኮር ክህሎታቸውን እንዲያሳብሩ እና የፋይን ሞተር ክህሎታቸውን እንዲያሳድጉ የሚያግዛቸው ልየታ የመሳሰሉት የኛ የእንስሳት እርሻ ጨዋታ መለያዎች የተለያዩ ክህሎቶችን እንዲያዳብሩ ያግዟቸዋል።
አነስተኛ ጨዋታዎች፡ የህጻናት የእርሻ ጨዋታዎች በርካታ የእንስሳት እርሻ ጨዋታ ያላቸው ሲሆን እያንዳንዱ ጨዋታ አስደሳች እና የተለየ ነው። ልጆች መጫወት የሚፈልጓቸውን ጨዋታዎች መምረጥ እና ነገሮችን ይበልጥ አዝናኝ ለማድረግ ከአንዱ ወደሌላው እየቀያየሩ መጫወት ይችላሉ።
እና ምን እየጠበቁ ነው? ዛሬውኑ የልጆችን የእርሻ ጨዋታዎች ዳውንሎድ አድርገው ምርጡን የእንስሳት እርሻ ጨዋታ ይጫወቱ!
የእርሻ ኖታ ቤትዎን ይገንቡ እና ሰብሎችን ማብቀል፣ ማምረት እና የድካምዎን ፍሬ ማጣጣም ይጀምሩ።
መጨረሻ በሌላቸው አማራጮች እና የደስታ ሰዓታት፣ ይህ የእንስሳት እርሻ ጨዋታ እርሻን፣ የቤት እንሰሳትን እና የገጠር ኑሮ ለሚወድ ለማናቸውም ሰው ምርጥ ጨዋታ ነው።
የተዘመነው በ
20 ዲሴም 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.5
1.79 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

We’ve added 6 fun new games for you to enjoy! Drive machines in the Machine Vehicle Game, pop balloons in Blown Balloon Game, grow crops in Tap To Grow 3D, experience the life of a Cotton Farmer, and hunt bugs in Bug Shooter. Download the update and start playing today!