ሉዶ ጨዋታ - የዳይስ ሰሌዳ ጨዋታ

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.3
39.5 ሺ ግምገማዎች
10 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 7
በ Google Play Pass ደንበኝነት ምዝገባ አማካኝነት ይህን ጨዋታና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ከማስታወቂያዎችና ከውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች ነፃ ሆነው ይደሰቱባቸው። ውሎች ተፈጻሚ ይሆናሉ። ተጨማሪ ለመረዳት
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

"*** ይሄ ይፋ የወጣው የሉዶ ጨዋታ ነው ***
አዲስ አስተሳሰብን ያስተዋወቀ ሉዶ ጨዋታ . ይሄ አዝናኝ የሰሌዳ ጨዋታ እንደተለመደው የዳይስ ጨዋታ አይነት አይደለም። ይህ በተለየ መልኩ የቀረበ በህፃንነትዎ ከሚወዷቸው የሰሌዳ ጨዋታዎች አንዱ ነው!
ለህፃናት እና ለአዋቂዎች ምቹ የሆነ ለብዙ መጫወት የሚያስችል ጨዋታ ነው። ጠላትን ለማሸነፍ እነዚህን ተዋጊዎች ይቀላቀሉ እና የጨዋታው ነጉስ ወይም የጨዋታው አዛዥ ይሁኑ።

በ4 የተለያየ አይነት አሪፉን የሉዶ ጨዋታ በነፃ ይጫወቱ፡
- 1ኛ ተጫዋች ከ ኮምፒውተሩ ጋር
- 1ኛ ተጫዋች ከ 2ኛ ተጫዋች ጋር
- 1ኛ ተጫዋች ከ 2ኛ ተጫዋች እና ከ 3ኛ ተጫዋች ጋር
- 1ኛ ተጫዋች ከ 2ኛ ተጫዋች ከ 3ኛ ተጫዋች እና ከ 4ኛ ተጫዋች ጋር

እርስዎ እጅግ የሚወዷቸው የዚህ መተግበርያ ገጽታዎች፡

የታዋቂ ጨዋታ አዲስ አስተሳሰብ
ይህ ጨዋታ ከሌሎቹ የዳይስ ጨዋታ በጣም የተለየ ነው። ሉዶ ጨዋታ የሚታወቀውን የሉዶ የሰሌዳ ጨዋታ ይወስድና ተጨማሪ አዝናኝ እና ሁሌ ለመጫወት አስደሳች አድርጎታል!

ያለ ኢንተርኔት የሚሰራ
ሉዶ ጨዋታ ለህፃናት እና ለአዋቂዎች ተስማሚ የሰሌዳ ዳይስ ጨዋታ ነው። ይህንን ጨዋታ ከጓደኞችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር ያለኢንተርኔት መጫወት ይችላሉ - በየትኛውም ሰዓት እና ቦታ። ሌሎችን ይፎካከሩ እና በዚህ የንጉሳዊ ጨዋታ ያሸንፉ! በሉዶ ያሎትን ብቃት የሚያሳዩበት ሰዓት ነው።

ለብዙ መጫወት የሚያስችል
ሉዶ ጨዋታ ለብዙ መጫወት ምቹ የሆነ ምርጥ የዳይስ ሰሌዳ ጨዋታ ነው። ባለ 2፣3፣4 ተጫዋች ለብዙ መጫወት የሚያስችል ሉዶ ጨዋታን ከጓደኞችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር ይጫወቱ።

ፈታኝ እና አሳታፊ
ጨዋታው ገና ከመጀመርያው ጀምሮ ፈታኝ ነው። ጠላቶችዎ ዘውዱን እኒያሸንፉ እና ንጉስ እዲሆኑ አይፍቀዱላቸው። ህጎቹ እንደቀድሞ የጨዋታው ህጎች ናቸው። ሉዶ ጨዋታ ለሰዓታት መዝናናትን እና ደስታን ለሁሉም እንደሚሰጥ ያስተማምናል።

አዝናኝ የካርቶን ምስሎች እና 3D ገጽታ
በጨዋታው ውስጥ ያሉት ሁሉም ተዋጊዎች የሚስብ የካርቶን ገጽታ አላቸው። የቀድሞው ሉዶ ጨዋታ በዚህ ለብዙ መጫወት በሚያስችል ጨዋታ አዲስ የ3D ገጽታ አግኝቷል።


ስለዚህ ዳይሱን በመወርወር ወደ ዘውዱ ጉዛ ይጀምሩ። ዛሬውኑ ዝነኛ ይሁኑ! አሁኑኑ መተግበሪያውን ያውርዱ።
"
የተዘመነው በ
12 ኖቬም 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የመተግበሪያ እንቅስቃሴ፣ የመተግበሪያ መረጃ እና አፈጻጸም እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.2
37 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

Hello ludo lovers! In this new update, all the bugs have been fixed and the app is set to give you an amazing experience! Happy gaming!