ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
google_logo Play
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
none
search
help_outline
በGoogle ይግቡ
play_apps
ቤተ-መጽሐፍት እና መሣሪያዎች
payment
ክፍያዎች እና የደንበኝነት ምዝገባዎች
reviews
የእኔ Play እንቅስቃሴ
redeem
ቅናሾች
Play Pass
Play ውስጥ ያለ ግላዊነት ማላበስ
settings
ቅንብሮች
የግላዊነት መመሪያ
•
የአገልግሎት ውል
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
play_arrow
የፊልም ማስታወቂያ
ሱፐርማርኬት የልጆች ገበያ ጌም
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
ማስታወቂያዎችን ይዟል
የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
3.2
star
471 ግምገማዎች
info
100 ሺ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
ፔጊ 3
info
ጫን
አጋራ
ወደ ምኞት ዝርዝር አክል
play_arrow
የፊልም ማስታወቂያ
ስለዚህ ጨዋታ
arrow_forward
አዳዲስና አስደናቂ የሱፐርማርኬት የልጆች ጌሞችን ያረጋግጡና ይግዙ! ሱፐርማርኬት የልጆች ጌሞች ገበያን ይጫወቱ፣ ምግብና መጠጦችን፣ አሻንጉሊቶችን እና ሌሎችንም እየገዙ በገበያ ማዕከሉ ይዝናኑ።
በአዲስ ስሪት የሱፐርማርኬት ጌሞቻችን እየተጫወቱ ወደ ገበያ መሄድን እና በህጻናት ግብይት ጌሞች መጫወት የሚሰጠውን የደስታ ስሜት ያግኙ። ለቅድመ ትምህርት የደረሱ ልጆች ጌሞች የተለያዩ ሊጠኑ የሚችሉ ቦታዎችን የሚይዙ ከመሆኑም በተጨማሪ ሌሎች ብዙ የተለያዩ የሚገዙ ምርቶችም አሉ። ቦታው ጌሞችን፣ መጻህፍትን፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አልባሳትና ምግቦችን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ከመግዛት ጎን ለጎን ከጓደኞችዎ ጋር ለመዝናናት ተመራጭ ቦታ ነው። በSupermarket Kids Shop Game (ሱፐርማርኬት የልጆች ገበያ ጌም ውስጥ ሁሉንም የሚፈልጉትን ነገር ማግኘት ይችላሉ።
በልጆች ገበያ ጌሞቻችን ውስጥ ሊያጠኑ የሚችሏቸውን የተለያዩ ክፍሎችን ያረጋግጡ።
ወጥ ቤት
ይህ ምግብ ጓዳዎን የሚያሟሉበት ጊዜ ነው! ወደ ገበያ ማዕከሉ ይሂዱ እና ምግብና መጠጦችን፣ ፍራፍሬዎችን፣ ስናኮችን፣ አይብ፣ ዲዘርቶችና ሌሎችንም ከልጆች ጌሞች ግሮሰሪያችን ይግዙ። ሊመርጡ የሚችሏቸውብ በጣም ብዙ የተለያዩ እቃዎች አሉ። ሁሉንም እቃዎችዎን ጋሪ ውስጥ ይክተቱና ወደ መክፈያ ክፍሉ ይሂዱ። የምግብ እቃዎቹን አሳይተው ክፍያ ይክፈሉ እና በአዝናኝ የልጆች ገበያ ጌሞቻችን ውስጥ ያሉትን ሁሉንም እቃዎች አውጥተው ቦርሳ ውስጥ ይጨምሩ።
የአሻንጉሊት ክፍል
የሚገዟቸው አዲስ አሻንጉሊቶችን እየፈለጉ ነው? ይፍጠኑ፤ ወደ ሱፐርማርኬቱ ይሂዱ እና ከህጻናት ገበያ ጌማችን ውስጥ ሁሉንም የሚፈልጓቸውን አሻንጉሊቶች ይግዙ። በአሻንጉሊት ክፍላችን ውስጥ አዲስ የተደረጉ ጭማሪዎችን ይመልከቱ። ከመካከላቸው የሚመጡላቸው በጣም ብዙ አይነት አሻንጉሊቶች አሉ። ሄሊኮፕተሮች፣ ከእንጨት የተሰሩ ፈረሶች፣ የቦውሊንግ ፒኖች፣ ከፕላስቲክ የተሰሩ ዳክዬዎች፣ ትንንሽ ውሾች፣ የባህር ዳርቻ ኳሶች፣ ድቦች ……. ሁሉንም ከአጸደ ህጻናት ጌሞቻችን ውስጥ ይግዙ።
መታጠቢያ ቤት
አቅርቦቶችዎ ወደ ማለቅ ላይ ይመስላሉ። አሁን ወደ ገበያ ማዕከሉ ተመልሰው በመሄድ አንዳንዶቹን አቅርቦቶች የሚገዙበት ጊዜ ነው። ወደ ገበያ ማዕከሉ የመታጠቢያ ቤት እቃዎች ወደተመደበው ክፍል በመሄድ ከልጆች የመማሪያ ጌማችን ውስጥ የሚፈልጓቸውን ምርቶች ማግኘት ይችላሉ። ሁሉንም የጥርስ ሳሙናዎችዎን ጨርሰዋል? የላይኛው መደርደሪያ ላይ ይፈልጉ እና ለእርስዎ የሚሆንዎትን ያክል የጥርስ ሳሙና ይውሰዱ። የተለያዩ የሳሙናና ሻምፖ ምርቶችን መሞከር ይፈልጋሉ? በአፀደ ህጻናት ጌሞቻችን ውስጥ ከሚገኙት ከተለያዩ አማራጮች መካከል እጅግ የወደዷቸውን ይምረጡ።
የጥናት ክፍል
በገበያ ማዕከላችን ውስጥ ያሉ በጣም የቅርብ የጽህፈት መሳሪያዎችን አይተዋል? ሳያመልጡዎ ሁሉንም አስደናቂ መጻህፍት፣ እርሳሶች፣ ከለሮች እና ሌሎች ቁሳቁሶችንም ያግኙ! አስደናቂ የማስታወሻ ደብተሮችን በሚያማምሩ ፓተርኖች እና የሽፋን ገጽ ዲዛይኖች በህጻናት ገበያ ጌማችን ውስጥ ያግኙ። ከለር መቀቢያዎችን ይመልከቱ! ይፍጠኑ የቀረው አንድ ጥንድ ብቻ ነው። ጓደኞችዎን ይዘው ይሂዱ እና ከልጆች የመማሪያ ጌማችን ላይ ይገብዩ። የትናት ክፍልዎን በአዲስ ስሪት እቃዎችና የጽህፈት መሳሪያዎች ይሙሉ።
የቤት ማስዋቢያ
በገበያ ማዕከላችን ውስጥ በጣም የቅርብ የጽህፈት መሳሪያ ምርቶችን አይተዋል? የልጆች የመማሪያ ጌሞችን ይጫወቱ እና እጅዎን በሁሉም እነዚህ አስደናቂ መጽሀፎች፣ እርሳሶች፣ ከለሮች፣ እና ሌሎች እቃዎች ከማለቃቸው በፊት ይሙሉ! በሽፋን ገጽና የውስጥ ገጾቻቸው ላይ ቀልብ ሳቢ ዲዛይኖች ያሏቸው አስደናቂ የማስታወሻ ደብተሮችን ይግዙ። ባለ ብዙ ቀለም የከለር መቀቢያዎችን ይመልከቱ! በክምችት ውስጥ የቀረው አንድ ጥንድ ብቻ ስለሆነ ፈጥነው ያግኙ። ጓደኞችዎን ሰብስበው ወደ አስደናቂ የሱፐርማርኬት ጌሞቻችን ይዘው ይምጡና ይገብዩ። የጥናት ክፍልዎን በአዳዲስ ቁሳቁሶች፣ ተጓዳኝ እቃዎችና የጽህፈት መሳሪያዎች ያሟሉ።
የመማሪያ ጌማችንን ለትናንሽ ልጆችዎ ተመራጭ የሚያደርጉት የሚከተሉት ናቸው፡-
- ህጻናትና ልጆች በአዝናኝ የልጆች ገበያ ጌሞቻችን ውስጥ የሚገኙትን ሁሉንም እቃዎች መንካት፣ መጎተትና ማውረድ መቻላቸው
- የልጆች የመማሪያ ጌሞቻችን የቅድመ እድሜ ህጻናትን የእጅ-አይን ቅንጅት፣ ሎጂክና ምክንያታዊነት ክህሎቶቻቸውን እንዲያሳድጉ የሚረዱ መሆናቸው
- ለትናንሽ ልጆች በየእለቱ አእምሯቸውን በሚችለው ልክ ለማሰራት ተስማሚ የቅድመ ትምህርት ህጻናት ጌሞች
- የህጻናት ገበያ ጌሞች ፈጠራን፣ ምናብን እና የቀላል እንቅስቃሴ ክህሎቶችን ለማሳደግ የሚረዱ መሆናቸው
- ሁሉም የልጆች መማሪያ ጌሞቻችን 100% ለልጆች ተስማሚ ይዘት ያላቸው መሆናቸው
ዋይፋይ የማይፈልጉ በመሆኑ ህጻናት የቅድመ ትምህርት ህጻናት ጌሞችን እና የልጆች የምግብና መጠጥ ጌሞችን በየትኛውም ጊዜና በማንኛውም ቦታ መጫወት መቻላቸው
ትንሽ ልጅዎን ከአዝናኝ የልጆች ገበያ ጌሞቻችን ላይ የራሱን ምርጫ እንዲገዛ ያስተምሩት። የሱፐርማርኬት የልጆች ገበያ ጌሞችን ያውርዱና ወደ ልዩ ገበያ ይግቡ።
የተዘመነው በ
21 ኦክቶ 2024
ማስመሰል
የተለመደ
ነጠላ ተጫዋች
ልዩ ቅጥ ያላቸው
ካርቱን
ከመስመር ውጭ
የውሂብ ደህንነት
arrow_forward
ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል
ዝርዝሮችን ይመልከቱ
ምን አዲስ ነገር አለ
Get ready for a snowy shopping spree and enjoy smoother gameplay with the latest bug fixes! Update the app now!
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ
የመተግበሪያ ድጋፍ
expand_more
public
ድር ጣቢያ
email
የድጋፍ ኢሜይል
[email protected]
shield
የግላዊነት መመሪያ
ስለገንቢው
IDZ DIGITAL PRIVATE LIMITED
[email protected]
B-1801, Aquaria Grande, Devidas Lane Borivali West, Mumbai, Maharashtra 400103 India
+91 98672 34892
ተጨማሪ በTimpy Games For Kids, Toddlers & Baby
arrow_forward
ምግብ የማብሰል ጨዋታዎች ለልጆች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.1
star
ለልጆች የተዘጋጁ የልደት ፓርቲ ጨዋታዎች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.1
star
የሆስፒታል ዶክተር የልጆች ጌም
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.0
star
የግንባታ ተሽከርካሪዎች እና የጭነት መኪናዎች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.2
star
ዕድሜያቸው ከ2-5 ዓመት የሆኑ ህጻናት ጌሞች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.3
star
የህጻናት የእንስሳት እርባታ እርሻ ጨዋታዎች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.1
star
ተመሳሳይ ጨዋታዎች
arrow_forward
Kids Supermarket: Funny Shop
bekids
Supermarket Game 2
FM by Bubadu
4.4
star
DuDu Dessert Shop DIY Games
DuDu Kids
Little Panda's Town: Mall
BabyBus
4.2
star
Toy maker, factory: kids games
GoKids! publishing
Supermarket Game
FM by Bubadu
4.1
star
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ