ልዕልት የቤት ዲዛይን ጌሞች

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.7
100 ሺ ግምገማዎች
10 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

ሁልጊዜም ልዕልት የመሆን ፍላጎት አሉዎት? ሁልጊዜም የሚያልሙት ቤት እንዲኖርዎ እና የልእልት ቤተ መንግስትዎን ዲዛይን ማዘጋጀት ይፈልጋሉ? ምኞትዎ እውን ይሆናል! አሁን በቲዚ ከተማ የቤት ዲዛይን ጌሞች እና የልዕልት ጌሞች ውስጥ የራስዎን የልዕልት መኖሪያ ቤት ለማስጌጥና አሳምረው ለመስራት እድሉን አግኝተዋል። በከተማው ውስጥ ምርጡ የውስጥ ዲዛይን ባለሙያ ይሁኑ። ለፈጠራ እና ለመዝናናት ገደብ የሌለው ምናባዊ ዓለም ነው።

በልዕልት የአሻንጉሊት ቤት ጌም ውስጥ በማስጌጥ ሕይወት ይደሰቱ። የማደስ ጌሞችን እየተጫወቱ በቲዚ የቤት ዲዛይን ጌሞች ውስጥ አስደናቂ የሆነ የልዕልት ቤተመንግስት እና ውብ መልክ ያለው የውስጥ ማስዋቢያ ይገንቡ።

በልዕልት ጨዋታዎች ውስጥ የሚያምር አዲስ ቤት ለማስጌጥ እንደ የቤት እቃዎች፣ የግድግዳ ወረቀቶች፣ የወለል ንጣፎች እና የግድግዳ ቀለሞች እና ዲዛይን የመሳሰሉ 1000+ የሚመረጡ ነገሮች አሉ።

የማደስ ሙያተኛ ይሁኑ እና ተጨማሪ ቀለሞችና አዳዲስ ክህሎቶችን ያስከፍቱ። ሁልጊዜም በሚደረጉ ማዘመኛዎች ውስጥ የሚጨመሩ የቤት እቃዎችን በመጠቀም ስታይለኛ ቤቶችን ይስሩ። የውስጥ ዲዛይን ባለሙያ ይሁኑ እና ምናብዎን ወደ ህይወት ያምጡት። በአስደናቂ የቤት ዲዛይን ጌሞች የሳሎን ቤትዎን፣ መኝታ ቤትዎን፣ ማድ ቤትዎን፣ ጓሮዎን፣ ትምህርት ቤት፣ የቅድመ ትምህርት ቤት፣ የዩኒኮርን ዓለምና የብዙ ሌሎች ቦታዎችን ዲዛይን ያዘጋጁ።

ጠረጴዛዎች፣ አልጋዎች፣ ወንበሮች፣ መደርደሪያዎች፣ የግድግዳ መደርደሪያዎች፣ ቁም ሳጥኖች እና ሶፋዎች ይምረጡ። በተጨማሪም ከተለያዩ የግድግዳ መብራቶች፣ የጣሪያ መብራቶች፣ የወለል ንጣፎች፣ ሻዳሊየሮች እና የመመገቢያ ጠረጴዛዎች መካከል መምረጥ ይችላሉ።

ምን ተጨማሪ ነገር አለ? 100 የሚያምሩ ገፀ-ባህሪያትን ከብዙ ቀሚሶች፣ የፋሽን መለዋወጫዎች፣ መዋቢያዎች እና ሌሎችም ጋር ይፍጠሩ እና ከተለያዩ ቆንጆ ገፀ-ባህሪያት ጋር እየተጫወቱ የራስዎን ታሪክ ይፍጠሩ። በቲዚ ከተማ ውስጥ የራስዎን የልእልት ዓለም የህልም ቤትዎን ይገንቡ። የቤት ዲዛይን ጌማችን የራስዎን ፍጹም ቤት እንዲፈጥሩ ያስችልዎታል።

በቲዚ ከተማ የቤት ዲዛይን ጌሞች ለልጆች እና ለልጃገረዶች የልዕልት ጌሞች ውስጥ ምን መፍጠር እንደሚችሉ እነሆ፡

የልእልት ቤተ መንግስት:
በልዕልት ጨዋታዎች ውስጥ ከንጉሣዊ ዕቃዎች፣ ወለሎች እና ውድ የጥበብ ክፍሎች ጋር የሚያምር ልዕልት ቤተመንግስት ዲዛይን ያዘጋጁ።

አፓርታማ
አሁን አዲስ አፓርታማ ገዝተዋል። አሁን ወደ ህልምዎ ቤት ይለፉ እና የማስዋብን ህይወት ይኑሩ!

ማድ ቤት
አሁን ማድ ቤትዎን የሚያድሱበት ጊዜ ነው። ብዙ የተለያዩ አይነት የማብሰያ እቃዎች፣ የማይክሮዌቭ ምድጃዎች፣ የማድ ቤት ዕቃ ማጠቢያዎችና ቁም ሳጥኖች፣ የባርቤኪው ጥብስ ማሽኖች፣ ቡና ማዘጋጃ ማሽኖች፣ ድስቶችና መጥበሻዎች፣ የመቁረጫ ስብስቦች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎችን ይመልከቱ። የሚወዷቸውን ዕቃዎች ይምረጡና የሚያልሙትን ማድ ቤት ህይወት ይስጡት!

ትምህርት ቤት
ሀይ.. ቀጥለው በቲዚ ከተማ ውስጥ ትምህርት ቤቱን ማደስ ይኖርብዎታል። ይፍጠኑና ስራ ይጀምሩ። ከተለያዩ ዴስኮች፣ ወንበሮች፣ ቁም ሳጥኖች፣ ሎከሮች፣ የቢሮ ወንበሮች እና ሌሎችም መካከል ይምረጡ እና ለዋናው ቢሮ አስደናቂ ገጽታ ይስጡት። በተጨማሪም እያንዳንዱ ክፍል በደንብ መብራቱን እና ብሩህ መሆኑን ለማረጋገጥ በእኛ የማስዋቢያ ጌም ውስጥ ብዙ የጣሪያ መብራቶች አሉዎት።

የፍራፍሬ ቤት
የፍራፍሬ ቅርጽ ያለው ቤት አይተው ያውቃሉ? አሁን አንዱን ከቲዚ ከተማ ውስጥ ይዩ። ውስጡን በፍራፍሬ በተሞሉ የግድግዳ ወረቀቶች እና እንደ ካቢኔቶች፣ አልጋዎች፣ ጠረጴዛዎች፣ መደርደሪያዎች፣ የመመገቢያ ጠረጴዛዎች በመሳሰሉ እና ሌሎችንም የቤት እቃዎች ያስውቡ። በማስዋብ ጌሞች ውስጥ ልዩ በሆኑ የፍራፍሬ ቲሞች ቤቱን ያድሱ እና ጓደኞችዎን ለፓርቲ ጋብዘው ይሰባሰቡ።

እንደ የዩኒኮርን ዓለም፣ የተጠለፈ ቤት፣ የልደት ድግስ ቲም ቤት፣ ቅድመ ትምህርት ቤት፣ የአትክልት ስፍራ የመሳሰሉ እና ሌሎችም ብዙ ቦታዎች አሉ። በዚህ አስደሳች የቤት ዲዛይን ጌም ውስጥ ለእድሎች ምንም ገደብ የለም።

ገጸ ባህሪ ፈጣሪ
ከ100+ በበለጡ ቁሶች፣ በሚያማምሩ ቀሚሶች፣ የፀጉር አሠራር፣ ማስዋቢያ፣ የፋሽን መለዋወጫዎች እና የሚያማምሩ የፊት መገለጫዎች ያለው ቆንጆ ገፀ ባህሪ ይፍጠሩ እና ከእነሱ ጋር ይጫወቱ።

የመተግበሪያው ባህሪያት የሚከተሉት ናቸው:
* ክፍሎችዎን መስዋቢያ ብዙ ቶኖች ቁሳቁሶች
* የሚወቱባቸው የተለያዩ ንጉሳዊ እቃዎች!
* እያንዳንዱን ነገር እየነኩ፣ እየጎተቱና እያሰሱ ምን እንደሚፈጠር ይመልከቱ!
* የሳሎን ቤትዎን፣ መኝታ ቤትዎን፣ የአትክልት ቦታዎን፣ ማድ ቤትዎን፣ ትምህርት ቤትዎን፣ ቅድመ ትምህርት ቤትዎን፣ የዩኒኮርን ዓለምና የብዙ ሌሎች ቦታዎችን ዲዛይን ያዘጋጁ።
* በመቶዎች በሚቆጠሩ ቀሚሶች፣ የፀጉር ማሰሪያዎች፣ መዋቢያ እና የፋሽን መለዋወጫዎች ቆንጆ ገጸ ባህሪ ይፍጠሩ።
* ዕድሜያቸው ከ6-8 ዓመት ለሆኑ ህጻናት የተዘጋጀ፤ ሁሉም ሰው በዚህ የአሻንጉሊት ቤት ውስጥ በመጫወቱ ይደሰታል።
* መተግበሪያው ሙሉ በሙሉ ነጻ ነው

የአለምዎ ልዕልት ይሁኑ፣ ህልምዎትን እና የልዕልት ቤተ መንግስትዎን ይፍጠሩ እና የማስጌጥ ህይወትን በቲዚ የቤት ዲዛይን ይኑሩ። ጌሙን አሁን ያውርዱ እና በዚህ ለልጆች የማደስ ጌም ውስጥ የሚያምሩ የውስጥ ክፍሎችን በመፍጠር ይደሰቱ።
የተዘመነው በ
19 ዲሴም 2024
በዚህ ላይ ይገኛል፦
Android፣ Windows

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ውሂብ አልተመሰጠረም
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.7
86.2 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

Hello Tizians! In this version, we have fixed annoying bugs and made improvements to the visuals and overall user experience to make Home design more fun than ever before. Update now!