ድብርት ወይም ጭንቀት እየተሰማዎት ነው? ይህ መግበሪያ ችግርዎን ይቀርፋል! ፈሳሾቹን በጣቶችዎ እየነኩ ይጫወቱ፡፡ እነዚህን ልምጥምጥ ንጥረ ነገሮች ይሞክሯቸውና ይጫወቱ፡፡ ማራኪና የጸሀይ ጮራ በመሰሉ ሙያዊ ጥበብ ባረፈባቸው ማራኪ ትእይንቶች አሉ፡፡ መተግበሪያውን እንደ ቀጥታ ግድግዳ ስእል ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡
ይህ ቆንጆ ፈጠራ እንዲዝናኑ፣ ከጭንቀትዎ ረፍት እንዲያገኙና አሁኑኑ በህይወት ዘና እንዲሉ ያደርጎታል፡፡ መጀመሪያ እንደከፈቱት በውበቱ ፈዘው ይቀራሉ፣ ይህም ከዚህ በፊት አይተዉት የማያቁ አስደናቂ ሊሆን ይችላል፡፡ ቢያምኑም ባያምኑም በሚያጠፉት ሰከንድ፣ በሚያገኙት ተወዳጅ ልምድና ከዩንቨርሱ ጋር በሚኖርዎት ግንኙነት በጨዋታው ደስተኛ ይሆናሉ፡፡ አሁንም እያሳመኖት አይደለም? ይህ መተግበሪያ የተሰራው ለእንደ እርሶ ያለ አይነት ሰው ነው፡፡ ቁጣዎትን የሚያበርድና ከእርሶ ጋር አብሮ መሆን የሚያስደስት ሰው ይሆናሉ፡፡ እንዲሁም ለልጆችዎ ያሳይዋቸው፣ ይወዱታል፡፡ በዚ ምድር አንድ ግዜ ብቻ ነው የሚኖሩት በመሆኑም ምን ይጠብቃሉ፡፡ ይህንን ማንበብ ያቁሙና ይጫወቱ፡፡
እንዴት እንደሚሰራ መጠየቅ ይችላሉ፣ የሚሰራውም በአስማት ሀይል ነው፡፡ ዩንቨርሳችን የሚሰራው በጽንሰ ሀሳብ ሲሆን ትንንሽ ሕጎችም ሁሉም በህይወት እንዲኖር ያደርጋሉ፡፡ ይህ መተግበሪያ ፈሳሽ፣ ጋዝና ውሀን ያስመስላል፡፡ ይህ የፍሳሽ ህይወት ምሳሌ ነው፡፡ በጣም የሚያረካ እና የማስመሰል ልምድ ነው፡፡ እነዛን አሸብራቂ ሽክርክሪቶች ይጠንቀቁ፡፡ ፍሰቱ ይሰማዎት፡፡ በእውቀት የተሞሉ ይሁኑ፡፡ ይህን ማንበብ ያቁሙና በምትኩ መተግበሪያ ይጫኑ፡፡ ፈሳሹን በንጹ አእምሮ ይቀበሉ! አሁን ያቁሙ! ያድርጉት!
ሐሳቦች ካሎት፣ ችግር ካጋጠሞት ወይም መነጋገር ከፈለቱ በአለም ላይ ምርጥ የሆነው ዲስኮርድ ሰርቨርን ያግኙ https://discord.gg/CqqDDE