ይህ አፕልኬሽን ሐው ቱ ዊን ፍሬንድስ ኤንድ ኢንፍሉየንስ ፒፕል በሚል ርእስ የተዘጋጀ መፅሀፍ ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት በሚል ሳይሳዊ መንገዶችን ወይም ከሰዎች የመግባባት ክህሎቶችን እንዴት ማዳበር እንደምንችል የሚያስተዳ በ37 ክፍሎች የቀረበ ተራኪ አፕ ነው ።
በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚልዮኖች ኮፒ የተሸጠ መጽሐፍ ሲሆን ደራሲው እንዴት ሰዎችን ማሳመን እንደምንችል ፣ እንዴት ተፅእኖ ፈጣሪ መሆን እንደሚቻል ፣ በሳይንሳዊ መንገድ ራስን መለወጥ አስፈላጊ እንደሆነ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ሀብትን ማካበት እንደሚቻል በህይወት ተሞክሮው በመነሳት ያስረዳናል ።
አፕልኬሽኑ ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ። በሄዱበት ቦታ ሁሉ ማዳመጥ እና የአስተሳሰብ አድማስዎን ለማስፋት ያግዝዎታል ።
ይህ አፕ ሰፊ ርእሶችን የዳሰሰ ሲሆን ከእነዛም ውስጥ በሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ለማግኘት መጠቀም ያለብን ስድስት ዘዴዎች ፤ ሰዎችን ለመሳብ ቀላሉ ዘዴ ፤ ጥሩ ተናጋሪ ለመሆን ቀላሉ ዘዴ ፤ ቅሬታን ለመፍታት ቁልፍ መሳሪያ ፤ ስህተት የፈፀሙ ሰዎችን ሳያስከፉ የመለወጥ ዘዴ ፤ ሰዎች ለስኬት እንዲበቁ ስለማስቻል ፤ የላቀ እድገት አቋራጭ መንገድ እና ዴል ካርኒጌ ማን ነበር? ብዙዎች አንብበው የተለወጡበት ድንቅ መፅሐፍ በድምፅ ።
ከዚህ መጽሐፍ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የአማርኛ መጽሐፍት በትረካ ተጨማሪ አፖችን ማውረድ ከፈለጉ
"ፈጣኑ ሚሊየነር"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.instantmillioner
"በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.thinkingbig
"የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ተራኪ አፕ"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.gettingrich
አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር መሰል ስራዎችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ ቁጥር ያገኙናል ፦ 0912767238 ።
Ažurirano dana
15. jul 2023.