Pangangalaga sa bata የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ
Pangangalaga ng Sanggol at Bata sa Amharic
ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና እንክብካቤ መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው። ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።
በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ፣ ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ወላጆች ፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ጠቃሚ መረጃ ከዚህ አፕ ያገኛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋልን።
አፕልኬሽኑ ያካተታቸው ርዕሶች
የጨቅላ ዕድገት በወራት ፣ ማስመለስ ፣ ዳይፐር ፣ እንቅልፍ ፣ የተለመዱ ችግሮች ፣ የዳይፐር ሽፍታ ፣ የሆድ መድረቅ ፣ ተቅማጥ ፣ ትኩሳት ፣ ቁርጠት colic ኮሊክ ፣ እትብት ፣ የህጻናት የጥርስ ዕድገት ጥርስ ፣ ልጅዎን ልጅዎን ማግሳት ፣ የህፃናት ጭንቅላት ፣ ማጥባትና የድቄት ወተት መመገብ ...
በዚህ አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅተላተቱ፵ ነገር ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጎቢ ልላጎቢ ልላጎቢ ጥያቄ ቢኖርዎት፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።
አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ሻ። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ መልኩ አፕሊ አፕሊ አፕሊ አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጘ፣ ፣ ይጻፉልን።
አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመቬሎፕመቬሎፕመቝ ንን
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Ethiopia
Na-update noong
Ago 14, 2024
Kalusugan at Pagiging Fit