እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

100 k+
Téléchargements
Classification du contenu
PEGI 3
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran

À propos de l'application

እርግዝናና ወሊድ Prénom de la grossesse

ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ።በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና ሁኔታ) መረጃዎችን ያገኙበታል።። ጥንቃቄና የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና ሁኔታ) መረጃዎችን ያገኙበታል። እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል ይረዳቸዋል።

አብዛኛዉ ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ብዙ ያልጠበቁት ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ ይደናገጣሉ ስለዚህ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታጅቦ ብዙ ሊጠቀሙበት ያስḍዋቍ

አቶ ባል! Est-ce que vous avez besoin d'aide ? እንኳን ደስ አልዎት! እንግዲያዉስ ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና በእርግዝና ጊዜ ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት እንዲችሉ ተደርጎ ስለሆነ ስለሆነ በቀላሉ መንገድ ሞባይሎት ላይ ጭነዉ ሊጠቀሙበት ይችላሉ።

አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-
-የጽንስ አጀማመር ፣ ለማርገዝ ወሳኝ ወቅት ፣ የእርግዝና ግንኙነት ፣ የወር አበባ መዘግየት እና መጥፋት ፣ እርግዝናን ማረጋገጥ ፣ የእርግዝና ምልክቶች ፣ ማርገዝ አለመቻል (መካንነት) ፣ የሴቶች መካንነት ፣ የወንዶች መካንነት በእርግዝና ወቅት ስለሚያጋጥሙ አደገኛ አደገኛ የጤና ምልክቶችና ፣ በቅድመ በቅድመ ስለሚሰጡ የሕክምና ትትሎች መረጃዎች አደገኛ አደገኛ የጤና ምልክቶችና መፍትሔዎች ፣ በቅድመ ወሊድ የሕክምና ትትሎች መረጃዎች ፣ ፣ ፣ ወላጆች የቅድመ ወሊድ ክትትል በማድረግ የሚያገኙት ጥቅም ፣ ጤናማ ፅንስና የተመጣጠነ ምግብ ፣ እናትና ልጅ በእርግዝና ወቅት ፣ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ፣ ከ 4 ኛዉ -6 ኛዉ ወራት ፣ ከ 7 ኛዉ -9 ኛዉ ወራት እርግዝናና ኤች ኤች. ፣ ከወሊድ በኋላ ፣ ከወሊድ በኋላ ወሲብ ፣ የአውሮፕላን በረራ ፣ የተፈጥሮ ወሊድ እና የሲ-ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) ወሊድ ፣ ከወሊድ በኋላ ክብደትን መቀነስ ፣ ህጻኑን መንከባከብ ፣ እንቅልፍ ከወሊድ በኋላ ...

በእነዚህ መረጃዎች ላይ መቶ በመቶ ጥገኛ መሆንም የለብንም። እነዚህ መረጃዎች የሀኪምን ምክር እና የህክምና ባለሞያዎችን ምክር አይተኩም ወይም አማራጭ አይደሉም። መረጃዎቹ የተሟሉ ወይም ሙሉ በሙሉ መልስ የሚሰጡ ወይም አጠቃሎ የያዝ አይደፈሉአይደፈሉ

እነዚህ መረጃዎችን ብቻ ተጠቅመን ምንም አይነት የህክምና እገዛ ወይም ምርመራ ማድረግ የለብንም። ከህክምና ጋር በተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ ሀኪምን ማማከር ምንግዜም ቅድሚያ ሣዉ ጣዉ ጣዉቈ በአፕሊኬሽኑ ላይ ያለዉን መረጃ ብቻ በማንበብ የሀኪምን ምክር እና አስተያየት ማጣጣል የለብንም።

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻእእል አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።


Automate de gestion de l'automate PLC
Développement de logiciels et d'applications OROMNET, Nekemte, Éthiopie
Date de mise à jour
15 août 2024

Sécurité des données

La sécurité, c'est d'abord comprendre comment les développeurs collectent et partagent vos données. Les pratiques concernant leur confidentialité et leur protection peuvent varier selon votre utilisation, votre région et votre âge. Le développeur a fourni ces informations et peut les modifier ultérieurement.
Aucune donnée partagée avec des tiers
En savoir plus sur la manière dont les développeurs déclarent le partage
Cette appli peut recueillir ces types de données
Position
Les données sont chiffrées lors de leur transfert
Impossible de supprimer les données

Nouveautés

- Minor bug fixes.