እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ

10 Tsg.+
Downloads
Altersfreigabe
PEGI 3
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot

Über diese App

እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ ። Amharic riddles . enkoklesh. እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ በጥያቄና መልስ ምሳሌን እየመሰሉ የሚጫወቱት ነው። እንቆቅልሽ የምንጫወተው አካባቢን ለመመርመርና ለማጥናት በነገሮች መካከል ያለውን ተመሳሳይነት እና ልዩነት የምንፈትሽበት ባህላዊ የማስተማርያ ዘዴ ነው። እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ በተለይ ነባር የሆነውን ባህላችንን የመግለጽ ሁኔታም ይታይባቸዋል። እንቆቅልሽ በአገራችን በተለይ ለህጻናቱ እውቀትን ለመገብየት የቋንቋ ችሎታን ለማዳበር ማህበራዊ ግንኘትን ለማጠናከር ከፍተኛ ሚናን ይጫወታል። ጥያቄውን ለመመለስ «የነገሮችን ልዩነት ተመሳሳይነት እንፈትሻለን እናወጣለን እናወርዳለን፣ ታድያ ስናስብ የማስታወስ ችሎታችን ይዳብራል የቋንቋ ችሎታ ይዳብራል። አብዛኞቹ እንቆቅልሾቻችን እና ወጎቻችን በግጥም መልክ የሚቀርቡ ሲሆን ዘዩ ጠቀስም ናቸው። ታድያ ፍቻቸውን ለማወቅ ባህሉን የህብረተሰቡን አኗር ጠንቅቀን ማወቅ ያስፈልገናል።
Aktualisiert am
30.08.2024

Datensicherheit

Was die Sicherheit angeht, solltest du als Erstes verstehen, wie Entwickler deine Daten erheben und weitergeben. Die Datenschutz- und Sicherheitspraktiken können je nach deiner Verwendung, deiner Region und deinem Alter variieren. Diese Informationen wurden vom Entwickler zur Verfügung gestellt und können jederzeit von ihm geändert werden.
Diese App kann die folgenden Datentypen an Dritte weitergeben
Standort, Personenbezogene Daten und 4 andere
Diese App kann die folgenden Datentypen erheben
Standort, Personenbezogene Daten und 4 andere
Daten werden bei der Übertragung verschlüsselt
Daten können nicht gelöscht werden

Neuerungen

bug fix