Amharic Quotes
አፕሊኬሽኑ የተመረጡ ከ250 በላይ ጥቅሶችን በ20 መደብ ከፋፍሎ ይዟል። እነዚህም፤ በራስ መተማመን ፣ አሸናፊነት ፣ ታታሪነት ፣ ስኬት ፣ ሰብዓዊነት - እኩልነት ፣ አስገራሚና አዝናኝ ፣ የሀገራችን ጥቅሶች ፣ አበው ፣ አመለካከት ፣ ስብዕና ፣ አነቃቂ ፣ ለዉጥ ፣ ቆራጥነት ፣ ዓላማ ፣ ወድቆ መነሳት ፣ ሌሎች ፣ የሀገሮች አባባል ናቸው።
Please rate our app in the Google Play store.
Thank you for downloading,
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Ethiopia
Aktualisiert am
14.08.2024