የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች
የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች
ገጣሚው ማነው?
የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው ፤ ለማለት አስቸጋሪ ነው። ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው። ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ ፤ በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው። የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት „ብሩክ ኬ.” ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት። ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
A letöltés után offline módban működik.
Kérjük, értékelje alkalmazásunkat a Google Play áruházban.
C የሶፍትዌር እና ኢትዮጵያ አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Szoftver- és Alkalmazásfejlesztési Nyrt., Nekemte, Etiópia